Top selling products

አበበ ቤተ ማርያም
ግለ ታሪክ.
መዝገብ ቅዲሴ(፲፬ቱ ቅዲሴያት) በዯብረ ዏባይ ዜማ ከነአንቀጹ በሐዋሳ ሰኣሉተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ከመ/ር አክሉለ(የቅዲሴ መምህር)
ምዕራፍና ጾመ ድጓ በርእሰ አድባራት ወገዲማት ዲግሚት ጽዮን አዱስ ዓሇም ማርያም ከድጓ መምህሩ ከየኔታ አስተርአየ ፈንቴ ዘንድ በአግባቡ ተምሬ አጠናቅቄያሇሁ።
⦁ በመጀመሪያ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በሞረትና ጅሩ ወረዲ በዯብረ ዜና ማርቆስ ገዲም ከየኔታ ስብሐት ዘንድ ክብረ በዓሌና በመዝሙር ተምሬያሇሁ፤
⦁ እንዯገና ዝማሜውን በቤተ ማርያም የተክላ አቋቋም፡ ክብረ በዓሌና መዝሙር(ክሇሳ)፣ ወርኀ በዓሌ፣ መኃትው፣ (የቅኔ፣ የዝማሬና የመዋሥዕት አቋቋም)፣ እና ቅንዋት ከነእጀ ሥራው በርእሰ አድባራት ወገዲማት ዲግሚት ጽዮን አዱስ
ዓሇም ማርያም ከመ/ር ጽጌ ወሌዯ ሐናዘነድ ተምሬ አጠናቅቄያሇሁ፤ በመሆኑም የአቋቋም መምህርነት የምሥክር ወረቀት ተሰጥቶኛሌ፤
⦁ ጸናጽለን ዯግሞ በጎንዯር በአታ ሇማርያም ሇዘመናዊ ትምህርትበሄድኹበት አጋጣሚ የጎንዯሩን ጸናጽሌ ሇሁሇት ዓመት ያህሌ ማኅበር ቀሇም ሰምቻሇሁ።
⦁ ቅኔ በመጀመሪያ በርእሰ አድባራት ወገዲማት ዲግሚት ጽዮን አዱስ ዓሇም ማርያም ከየኔታ ሐዱስ ወሌዯ ሐና ዘንድ በአግባቡ ተምሬ ተቀኝቻሇሁ፤
⦁ በድጋሚ በምንጃርና ሸንኮራ ወረዲ በባሌጭ ዏማኑኤሌ ከየኔታ ቡሩኬ ዘንድ አጠናክሬዋሇሁ።
⦁ በመጨረሻም በአዱስ አበባ ሀገረ ስብከት በፈረንሳይ አንቀጸ ምሕረት ቅደስ ሚካኤሌ ቤ/ክ ከየኔታ ፍሬ ስብሐት ጸጋዬ ዘንድ ቅኔ ከነአገባቡ በጥሩ ሁኔታ ተምሬ የቅኔ መምህርነት የምሥክር ወረቀት ተሰጥቶኛሌ።
ዝማሬ እና መዋሥዕት በዯብረ ዘይት ቅደስ ሩፋኤሌ ከመ/ር ነቅዏ ጥበብ ሲሻው በአግባቡ ተምሬያሇሁ።
በአዱስ አበባ ቅድስት ሥሊሴ መንፈሳዊ ኮላጅ በሥነ መሇኮት የሁሇተኛ ዓመት ተማሪ ነኝ።
SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL

Best selling books

Best selling Audios
